የመጋቢያን ኮንፍረንስ 3ኛ ቀን
አንድ መሪ በሁለንተናዊ የሥነ ምግባር አቅጣጫ ሚዛኑን መጠበቅ እንዳለበት የገለጹት ዶ/ር ታሪኩ ፉፋ፣ መሪው በመንፈሳዊ፣በአእምሮአዊ፣በስሜታዊ፣ በማኅበራዊ፣በሥነ ልቦናዊና በገንዘብ ላይ የባለአደራነት ስሜትና ሃላፊነትን ካጣ የአገልግሎት መንገዱና ጉዞው በአጭር ይቀጫል ሲሉ ገልጠዋል። ዲኖሚኔሽን ለአገልግሎት የተሰጠን ፕላት ፎርም እንጂ ቤተክርስቲያን አንዲት መሆንዋን ያሳሰቡት ዶ/ር በቀለ ሻንቆም፣ አንድነትን መጠበቅ፣ መረዳዳትን ማበልጸግ፣መደጋገፍን ማብዛት፣ አንዱ ሲጎዳ አብሮ መጎዳት፣የአንዱን ሃዘን ሌላውም የራሱ …