Newsletter

የመጋቢያን ኮንፍረንስ 3ኛ ቀን

አንድ መሪ በሁለንተናዊ የሥነ ምግባር አቅጣጫ ሚዛኑን መጠበቅ እንዳለበት የገለጹት ዶ/ር ታሪኩ ፉፋ፣ መሪው በመንፈሳዊ፣በአእምሮአዊ፣በስሜታዊ፣ በማኅበራዊ፣በሥነ ልቦናዊና በገንዘብ ላይ የባለአደራነት ስሜትና ሃላፊነትን ካጣ የአገልግሎት መንገዱና ጉዞው በአጭር ይቀጫል ሲሉ ገልጠዋል። ዲኖሚኔሽን ለአገልግሎት የተሰጠን ፕላት ፎርም እንጂ ቤተክርስቲያን አንዲት መሆንዋን ያሳሰቡት ዶ/ር በቀለ ሻንቆም፣ አንድነትን መጠበቅ፣ መረዳዳትን ማበልጸግ፣መደጋገፍን ማብዛት፣ አንዱ ሲጎዳ አብሮ መጎዳት፣የአንዱን ሃዘን ሌላውም የራሱ …

የመጋቢያን ኮንፍረንስ 3ኛ ቀን Read More »

የ2014 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት የ2014 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያዘጋጀው የጸሎት እና የምልጃ መርሃግብር ተካሂዷል። የተለያዩ መንፈሳዊ ዝማሬዎች በተለያዩ ዘማሪያን በቀረቡበት በዚህ መርሃ ግብር ላይ የኅብረቱ ፕሬዚዳንት መጋቢ ፃድቁ አብዶ፣ የወንጌሉ ዋነኛ እምብርት የክርስቶስ ሞት፣ መቀበርና በሦስተኛው ቀን መነሳት መሆኑን ከመልእክታት ጠቅሰው፣ በትንሳሣኤውም አድመኝነት፣ ቅናት፣ በቀል፣ ጥላቻና …

የ2014 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል Read More »